የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት እንዲሁም የሞተር ሳይክል ተሸላሚ ሆነ!
እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!
የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት እንዲሁም የሞተር ሳይክል ተሸላሚ ሆነ!
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም አመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ጉባኤ በዛሬው እለት አካሄዷል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የሞቶር ሳይክል፣ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኖዋል።
የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ለተገኘው ውጤት አስተዋጽኦ የነበራቸውን ባለድርሻ አካላትን ሁሉ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን እያለ የተገኘውን ውጤት ወደላቀ ምዕራፍ በማሻገር ሂደት ቅንጅታዊ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪያውን ያስተላልፋል!!